Beyond the pit stood the little wedge of people with the white flag at its apex, arrested by these wonders. It does not get any better than this.
የሰው ነገር ከባድ ነው። አንዳንድ ሰውማ ጭራሽ በማያገባው ገብቶ ማንቦጫረቅ ይወዳል።
በፍቅር የተነካ ሰው ይህ ደካማ አፍቃሪ ከልቡ ጋር እንኳን ድርድር መቀመጥ አልቻለም። ይከንፋል ይሄድበታል።
ማዕዘን ከተለያዩ የዓለም ውጥንቅጦች መልካሙን፣ በጎ ዕይታውን እንጎናጸፍና እናመሰግን ዘንድ፣ እናርፍ ዘንድ በሎም የዓለምን ውበት እናደንቅ ዘንድ የተበረክተልን ነው።